Page 80 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 80
71
ምስል 7፡ ንቦች ቀስም ምንጭ በዋደላ (ሰሜን ወሎ)
ት ለ
ማ
ነ
ት ለ
ም
ሬ
ጠ
መ
ቅ
በ
ሻ
ሻ
ና ለ
ል
መ
3.6. የመሬት ለምነት ለማሻሻልና ለመጠበቅ
3
.
. የ
6
ካሚሊና ማዕድን አጠቃቀሙ አናሳ መሆኑ፣ የአፈር እርጥበት መጠበቅና፣ ቅጠሉን
መሬት ላይ በማራገፉ የመሬቱን የካርበን ይዘት (organic matter) ስለሚጨምር
የአፈሩን ለምነት ያሻሽላል፡፡ በዚህ ረገድም በተደጋጋሚ በስንዴ የታረሰ መሬት በሰብሉ
ቢፈራረቅ መሬቱን የተሻለ ምርታማ ያደርገዋል፡፡ የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት
ካሚሊና የተዘራበት መሬት በሚቀጥለው የምርት ዘመን ስንዴ ሲዘራበት ከ15-20%
የምርት ጭማሪ እንዳለው ተረጋግጧል፡፡ ይህም በሆሳእና አካካባቢ በተደረገ ሙከራ
የተረጋገጠ ሲሆን ለሰፊው የሀገራችን የስንዴ አዝመራ በፍርርቆሽ ውስጥ በመግባት
ከፍተኛ የምርታማነትና ጤናማ አመራረት ጥቅም እንደሚያበረክት ይታሰባል፡፡
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል