Page 85 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 85

76
        ብዜት የተሞከረና የተሻለ ዝርያ መሆኑ ተረጋግጧል (crop variety registration,


        2014) ፡፡


         5.
                ቴ
              ዘ
            .
           2
                   2
           5.2. ዘይቴ 2
               ይ
        ከሶሪያ  ሀገር  በዶ/ር  ስያድ  እና  ዶ/ር  አስናቀ  ተግባቦት  አማካኝነት  ገብቶ  ማላመድና
        ወደ  ዝርያነት  የደረሰ  ሰብል  ነው፡፡  ዝርያዉ  በአጠቃላይ  120-140  ቀናት  የሚደርስ


        ሲሆን አረንጓዴና በአደራረሱ ከአሜሪካዊ ዝርያ ከ15-30 ቀናት በሆነ ጊዜ ይዘገያል።

        ሁለቱም ዝርያዎች በአብዛኛው በራስ ጥቅ /Self pollinated/ ዘር /ምስል 8/ ሰብል


        እንደሆኑ  ይታወቃል፡፡  ይህ  ደግሞ  ለሀገራችን  አስተማማኝና  ለረጅም  ጊዜ  ምርታማ

        ሆኖ የሚቀጥል ዝርያ አለው፡፡ ሰብሉ የተሻለ የአልሚ ምግብ ይዘት ያለው እንደመሆኑ


        አምራቹ ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲያለማቸው የማስተባበር እና የመምከር ሥራ ከግብርና

        ዘዴ ባለሙያዎች ድጋፍ ማድረግ ይጠበቃል፡፡






















                                    ምስል 8. የካሚሊና ዘር




                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   80   81   82   83   84   85   86   87   88   89   90