Page 66 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 66
57
ቂጣ አሰራር
ቂ ጣ አ ሰ ራ ር
ቃ
ሬ ዕ
ጥ
ጥሬ ዕቃዎች መ ጠ ን
መጠን
ች
ዎ
• የእህል ዱቄት 1 ኪግ/ 4 ትልልቅ ብርጭቆ
• የኪነዋ ዱቄት ½ ኪ ግ/ 2 ትልልቅ ብርጭቆ
• እርሾ 50 ሚሊ/ 4 የሾርባ ማንኪያ
• ውሃ 3600 ሚሊ /12 ትልልቅ ብርጭቆ
አሰራር
አ ሰ ራ ር
• ዱቄቶቹ ነፍቶ በማቡኪያ ውስጥ መደባለቅ
• 4 ½ ትልቅ ብርጭቆ ውሃ በመጨመር በደንብ ማቡካት
• እርሾውን በመጨመር ማቡኪያውን መክደን
• ለሶሰት ቀን እስኪብላላ መተው
• ያቀረረውን ውሃ ማስወገድ
• 4 ½ ብርጭቆ ውሃ ማፍላት
• 1 ½ ብርጭቆ ሊጥ በ2 ብርጭቆ ቀዝቃዛ ውሃ ማቅጠን
• የቀጠነውን ሊጥ የፈላው ውሃ ውስጥ ጨምሮ ለ 4 ደቂቃ በማማሰል አብሲት
ማዘጋጀት
ጀ
ት
ጋ
ማ
ዘ
• አብሲቱን ወደ ተብላላው ሊጥ መጨመር
• የቀረውን ውሃ በመጨመር ሊጡ እንደገና እንዲብላላ ከ2 እስከ 3 ሰዓት በቤት
ውስጥ ማስቀመጥ
• ምጣዱን ማጋልና እንጀራ መጋገር
• እንጀራውን ፤ በሽሮ ወጥ ወይንም በክክ ወጥ ወይንም በስጋ ወጥ አትክልትን
ጨምሮ መመገብ
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል