Page 64 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 64
55
ቅንጬ አሰራር
ቅ ን ጬ አ ሰ ራ ር
መ
ጥሬ ዕቃዎች
ጠ
ጥ ሬ ዕ ቃ ዎ ች መጠን
ን
• የኪነዋ ፍሬ 500 ግ/ 2ትልልቅ ብርጭቆ
• ዘይት 20ሚሊ/ 1/2ትልቅ ብርጭቆ
• ውሃ 1500 ሚሊ/ 5 ትልልቅ ብርጭቆ
• ጨው 5 ግራም/ ½ የሻይ ማንኪያ
አሰራር
አ ሰ ራ ር
• ከሳፖኒን የጸዱ የኪነዋ ፍሬዎች ድስት ውስጥ መጨመር
• ፍሬዎቹን የሚሸፍን ውሃ መጨምርና የሚንሳፈፉትን ማስወገድ
• የተቀሩት ጥሬ እቃዎች ማቡኪያው ውስጥ መጨመር
• ፍሬዎቹን እንደገና በደንብ ማጠብ
• ውሃውን ማፍላት (5 ትልልቅ ብርጩቆዎች)
• ዘይትና ጨው መጨመር
• የኪነዋ ፍሬዎቹን የፈላው ውሃ ውስጥ መጨመር
• እያማሰሉ ማደባለቅ
• ምንም ሳያማስሉ ቅንጬው እስኪደርስ ማብሰል
• ከወተት/ እንቁላል/ጭማቂ/እርጎ/አሳ/ቅቤ/ከስጋ ወጥ/ከተቀቀለ ጥራጥሬ ጋር መመገብ
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል