Page 63 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 63
54
ር
ቦ አ
ሰ
ራ
ዳ
የ የዳቦ አሰራር
ጥ ሬ ዕ ቃ ዎ ች መ ጠ ን
መጠን
ጥሬ ዕቃዎች
• የስንዴ ዱቄት 500 ግ/ 2 ትልልቅ ብርጭቆ
• የኪነዋ ዱቄት 125 ግ/ 1/2 ትልቅ ብርጭቆ
• እርሾ 12 ግ/ 1የሻይ ማንኪያ
• የዳቦ ቅቤ 25 ግ/ ½ የሻይ ማንኪያ
• ስኳር 19 ግ/ 1 የሾርባ ማንኪይ
• ጨው ለጣዕም
• ለብ ያለ ውሃ 450 ሚሊ /1 ½ ትልቅ ብርጭቆ
አሰራር
አ
ር
ራ
ሰ
• እርሾው ለብ ያለ ውሃ ያለበት ማቡኪያ ውስጥ መጨመር
• ዱቄቶቹን በመንፋት ማቡኪያ ውስጥ መጨመር
• የተቀሩት ጥሬ እቃዎች ማቡኪያው ውስጥ መጨመር
• ላላ ያለ ሊጥ እስኪሆን ማቡካትና ለ30 ደቂቃ ያህል እስኪነሳ (ኩፍ እስኪል)
መጠበቅ
• ሊጡን በሚፈልገው መጠን ቆራርጦ ፓትራ ላይ ማስቀመጥ
• ለአስር ደቂቃ ሙቀት ያለበት ቦታ ማስቀመጥ
• በጋለ የዳቦ መጋገሪያ ምጣድ ወርቃማ ቀለም እስኪይዝ ድረስ መጋገር
• ከወተት/ እንቁላል/ጭማቂ/እርጎ/ወጥ ጋር መመገብ
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል