49 1 1 2 2 4 4 3 3 5 5 ምስል45. ኬነዋ ባህላ ዊምግብ በሆነባቸው አካባቢዎች የሳፖኒን አወጋገድ ዘዴ፡፡ ከላይ ከግራ ወደ ቀኝ-በእሳት ይታመሳል፤ በጎድጓዳ ድንጋይ ውስጥ በእግር ይፈተጋል፤ ይበራያል፤ይታጠባል፤ይሰጣል፡፡ የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል