Page 54 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 54

45

                  ይዘት         መለኪያ                 የሰብልአይነት
                                        ኬነዋ     ሩዝ     በቆሎ    ስንዴ    ቦለቄ
             ጉልበት           ኪ. ካሎሪ    399      372    408    392    367
             ፕሮቲን           ግራም       16.5     7.6    10.2   14.3   28
             ቅባት            ግራም       6.3      2.2    4.7    2.3    1.1
             ካርቦሃይድሬት       ግራም       69       80.4   81.1   78.4   61.2

           ሠንጠረዥ2 ከ3 እስከ 10 ዓመት ለሆኑ ሕጻናት አስፈላጊ ነው ተብሎ በአለም የምግብ

        ድርጅት ከተቀመጠው ወሳኝ የአሚኖ አሲድ ይዘት አንጻር ኬነዋ ከሌሎች ሰብሎችጋር ሲነጻጸር

                      (koziol(1992) የአለም ምግብ ድርጅት በጠቀሰው መሰረት)
             አሚኖአሲድ           ኤፍ.ኤ.ኦ ሀ                የሰብልአይነት ለ

                              መስፈርት
                                         ኬነዋ     በቆሎ         ሩዝ      ስንዴ
         አይሶሉሲን            3.0           4.9     4.0         4.1     4.2
         ሉሲን               6.1           6.6     12.5        8.2     6.8
         ላያሲን              4.8           6.0     2.9         3.8     2.6
         ሜቲዮናይን            2.3           5.3     4.0         3.6     3.7
         ፌናይልአላኒን          4.1           6.9     8.6         10.5    8.2
         ትሪዮናይን            2.5           3.7     3.8         3.8     2.8

         ትሪፕቶፋን            0.66          0.9     0.7         1.1     1.2
         ቫሊን               4.0           4.5     5.0         6.1     4.4
        ሀ የአለም የምግብ ድርጅት እኤአ 2013 በምግብ ውስጥ የፕሮቲን ጥራት እንዴት እንደሚመዘን ካወጣው

        ጽሁፍ ውስጥ ከ3-10 አመት ለሆኑ ሕጻናት የሚያስፈልገውን ዝቅተኛ የአሚኖ አሲድ መጠን ከሚያሳየው

                    ለ
        ክፍል የተወሰደ። koziol(1992)


        ሠንጠረዥ 3 ከወሳኝ የአሚኖ አሲዶች ይዘት አኳያ ኬነዋ በኢትዮጵያ ከተለመዱ ዋና ዋናሰ

        ብሎች ጋር ሲነጸጸር







 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   49   50   51   52   53   54   55   56   57   58   59