Page 51 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 51
42
ና ለ
ም
ቀ
ም
ና ለ
ብ
ግ
ት
ዘ
ገር ይ
፣
ቃ
ጠ
አ
ስ
ና መ
ት
ስ
ረ
ጥ
ገ
ጋ
ተ
ዓ
ር
-
ብ ዋ
ግ
ም
ረ ነ
የሰብሉ የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት፣አጠቃቀምና ለምግብና ለስርዓተ-ምግብ ዋስትና መረጋገጥ
ብ
ሰ
የ
ሉ የ
ብ ን
ጥ
ም
ግ
ያ ለ ው አ ስ ተ ዋ ጽ ኦ
ያለው አስተዋጽኦ
1 0 . የ ም ግ ብ ን ጥ ረ ነ ገር ይ ዘ ት ና አ ጠ ቃ ቀ ም
10. የምግብ ንጥረነገር ይዘትና አጠቃቀም
ኬነዋ ካለው ጠቀሜታ አንዱ ከፍተኛ የምግብ ንጥረ ነገር ይዘቱ ነው፡፡ ኬነዋ የተሟላ ፕሮቲን፣
አሰር፣ ቅባትና ሌሎች ንጥረ ነገሮችን በመያዝ የታወቀ ሲሆን በሃይል ሰጪነቱ ደግሞ በሃገራችን
ከተለመዱት የእህል አይነቶች ጋር ተነጻጻሪ ነው (ሰንጠረዥ 1). ይህ ጥራት ያለው የንጥረ ነገር
ይዘቱ በአለም ላይ እየታየ ላለው ከፍተኛ የኬነዋ ፍላጎት አይነተኛ ምክንያት ነው፡፡ ሆኖም ኬነዋ
የብዙ የምግብ ንጥረ ነገሮች መገኛ ቢሆንም ከሌሎች የተለያዩ የምግብ አይነቶች ጋር እየቀላቀሉ
መጠቀም በአጠቃላይ የበለጠ የተሟላ የምግብ ንጥረ ነገሮችን ለማግኘት ይረዳል፡፡
1 0 .1 . ፕ ሮ ቲ ን
10.1. ፕሮቲን
የኬነዋ ፍሬ/ዘር የፕሮቲን ይዘት እንደ ዝርያው አይነት የተለያየ ሲሆን ከመቶ ከ 13.81 እስከ
21.9 እጅ ይደርሳል፡፡ ይህም ከተለመዱት የእህል አይነቶች ከሚይዙት መጠን ከፍ ያለ ነው::
ከኬነዋ የሚገኘው የፕሮቲን ጥራት ለሰውነት ከፍተኛ ጠቀሜታ የሚሰጥ ሲሆን ሰውነታችን
በራሱ ሊያዘጋጃቸው ስለማይችል የግድ በምግብ ውስጥ መገኘት የሚገባቸውን ዋናዋና የአሚኖ
አሲድ አይነቶችን ጨምሮ ሁሉንም አይነት አሚኖ አሲዶች የያዘ ነው፡፡ ይህም በአለም የምግብ
ድርጅት የተቀመጠውን የሰዎች የምግብ ንጥረ ነገር ፍላጎት ደረጃ ለማሟላት የተቃረበ ሰብል
ያደርገዋል፡፡
የኬነዋ የአሚኖ አሲድ ይዘት የአለም የምግብ ድርጅት ከ 3 እስከ 10 አመት ለሆኑ ሕጻናት
ያስፈልጋል ብሎ ያስቀመጠውን ዝቅተኛ የዋና ዋና አሚኖ አሲዶች መጠን ይበልጣል
(ሰንጠረዥ 2)፡፡
በመቶ ግራም ኬነዋ ውስጥ የሚገኘው የላያሲን መጠን ተመሳሳይ ክብደት ባለው በቆሎ ወይም
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል