Page 62 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 62
53
ን
እ
ጀ
ራ አ
ሰ
ራ
ር
የ የእንጀራ አሰራር
ጥ ሬ ዕ ቃ ዎ ች መ ጠ ን
ጥሬ ዕቃዎች መጠን
የጤፍ ዱቄት 1 ኪግ/ 4 ትልልቅ ብርጭቆ
የኪነዋ ዱቄት ½ ኪ ግ/ 2 ትልልቅ ብርጭቆ
እርሾ 50 ሚሊ/ 4 የሾርባ ማንኪያ
ውሃ 3600 ሚሊ /12 ትልልቅ ብርጭቆ
ር
ሰ
አ
አሰራር
ራ
• ዱቄቶቹ በመንፋት ማቡኪያ ውስጥ መደባለቅ
• 4 ½ ትልቅ ብርጭቆ ውሃ በመጨመር በደንብ ማቡካት
• እርሾውን በመጨመር ማቡኪያውን መክደን
• ለሶሰት ቀን እስኪብላላ መተው
• ያቀረረውን ውሃ ማስወገድ
• 4 ½ ብርጭቆ ውሃ ማፍላት
• 1 ½ ብርጭቆ ሊጥ በ2 ብርጭቆ ቀዝቃዛ ውሃ ማቅጠን
• የቀጠነውን ሊጥ የፈላው ውሃ ውስጥ ጨምሮ ለ 4 ደቂቃ በማማሰል አብሲት
ማዘጋጀት
• አብሲቱን ወደ ተብላላው ሊጥ መጨመር
• የቀረውን ውሃ በመጨመር ሊጡ እንደገና እንዲብላላ ከ2 እስከ 3 ሰዓት በቤት
ውስጥ ማስቀመጥ
• ምጣዱን ማጋልና እንጀራ መጋገር
• እንጀራውን ፤ በሽሮ ወጥ ወይንም በክክ ወጥ ወይንም በስጋ ወጥ አትክልትን
ጨምሮ መመገብ
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል