Page 65 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 65
56
ፎ
አ
ራ
ን
ገ
ገንፎ አሰራር
ር
ሰ
ቃ
መ
ን
ጥሬ ዕቃዎች መጠን
ች
ዎ
ጠ
ሬ ዕ
ጥ
• የኪነዋ ዱቄት 250 ግ/ 2ትልልቅ ብርጭቆ
• ዘይት 20ሚሊ/ 1/2ትልቅ ብርጭቆ
• ውሃ 1020 ሚሊ/ 5 ትልልቅ ብርጭቆ
• በርበሬ 20 ግ/3 የሻይ ማንኪያ
• ጨው 5 ግራም/ ½ የሻይ ማንኪያ
አ ሰ ራ ር
አሰራር
• ሰፌድ ላይ ዱቄቶቹ መንፋት
• አንድ ሊትር ውሃ ብረት ድስት ውስጥ ማፍላት
• ጨውና ዘይት የፈላው ውሃ ውስጥ መጨመር
• ዱቄቱን ቀስበቅስ እየጨመሩ ማማሰል
• የተቀረውን ውሃ ጨምሮ ብረትድስቱን በመክደን ለ5 ደቂቃ ያህል ማብሰል
• እንደገና አልፎአልፎ ማማሰል
• ጎድጓዳ ሰሃን ቅቤ ወይንም ዘይት መቀባት
• ብረት ድስቱን ከምድጃ ላይ በማውረድ ወደ ጎድጓዳ ሳህን ገንፎውን ማሸጋገር
• የቀጠነውን ሊጥ የፈላው ውሃ ውስጥ ጨምሮ ለ 4 ደቂቃ በማማሰል አብሲት
ማዘጋጀት
• ገንፎውን ቅርጽ ማስያዝና መሃል ላይ ቀዳዳ መስራት
• ቀዳዳው ውስጥ በርበሬና ቅቤ/ዘይት መጨመርና ማደባለቅ
• ምጣዱን ማጋልና እንጀራ መጋገር
• በትኩሱ ከእርጎ ወይንም ሶስ ጋር መመገብ
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል