Page 94 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 94

85
        መድረሻ  ጊዜ  በትክክል  ማወቅ  እና  ለአጨዳ  መዘጋጀት  ያስፈልጋል፡፡  ሰብሉ  በማሳ


        ላይ  75%  ያህሉ  ወደ  ቢጫነት  ሲለወጥ  ለአጨዳ  መድረሱን  የሚያመላክት  በመሆኑ

        መሰብሰብ  ይገባል  /ምስል  13/፡  ሰብሉ  የመሰብሰብ  ሥራው  በማጭድ  የሚከናወን


        ይሆናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ዘመናዊ የማጨጃ መሣሪያዎችን በመጠቀም ሰብሉን

        መሰብሰብ ይቻላል፡፡






















                    ምስል 13፡ የካሜሊና ሰብል ለአጨዳ መድረሱንና ሲታጨድ የሚያሳይ ፎቶ


           . ማ
          3
          .
               ድ
                   ና መ
                  ቅ
                ረ
        9.3. ማድረቅና መውቃት
        9
                       ው
                           ት
                         ቃ
        ካሚሊና ንጽህናው በተጠበቀ ሥፍራ የዘር እርጥበቱ 10% እስኪደርስ ድረስ ማድረቅ
        ይገባል፡፡ ይህም የሚሆነው የታጨደው ሰብልን በማሰር በሸራ ላይ ተደጋግፎ እንዲቆም
        እና እንዲደርቅ በማድረግ ለአደራረቁ እንዲያመች የዘር ጭንቅላቱን ወደ ላይ በማድረግ
        ማከማቸት እና ባለበት ሥፍራ በማቆየት በአውድማ ምትክ ለመውቃት የሚያስችል

        ሸራ በማንጠፍ  ወይም የሲሚንቶ  አውድማ በመጠቀም  ውቂያ  ማከናወን ይቻላል፡፡





 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   89   90   91   92   93   94   95   96   97   98   99