Page 95 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 95

86
        በአማራጭነትም በማሳ ላይ ድርቀቱን እስኪጨርስ ድረስ በማቆየት ማጨድ ይቻላል፡፡


        ምርቱን ከግርዱ የመለየት ሥራ በማናፈስ እና በማበጠር መሥራት የምርቱን የእርጥበት

        መጠን  በቀጣይ  ለመቆጣጠር  ያስችላል፡፡  በማዝራት  ወቅት  የዘሩ  ክብደት  አነስተኛ


        በመሆኑ በነፋስ ኃይል በቀላሉ እንዳይወሰድ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡


            . ም
               ር
          4
                      ጓ
                       ዝ
                ት ማ
        9.4. ምርት ማጓጓዝ
        9
          .
                     ጓ
        ምርት  በሚጓጓዝበት  ወቅት  ጥንቃቄን  የሚሻ  በመሆኑ  ለመጓጓዣ  የምንጠቀምባቸው
        ጋሪዎች እና የማጓጓዣ መሣሪያዎች ከተባይ እና ምርቱን ለብክነት ከሚዳርጉ ነገሮች
        የተጠበቀ መሆኑን በቅድሚያ ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ የመያዣ (ፒክስ ባግ) ከረጢቶች

        እና ዘርዛራ ያልሆኑ ጆንያዎች ከኬሚካል  የጸዱ እና ያረጁ አለመሆናቸውን ማረጋገጥ


        ይገባል፡፡ ምርቱን ለማጓጓዝ መጫን እና ማውረድ የሚጠይቅ በመሆኑ በዚህን ሒደት

        የመፍሰስ አደጋ በማያስከትል መልኩ በጥንቃቄ መሥራት ይገባል፡፡




        9 . 5 .  ም ር ት ማ ከ ማ ቸ ት
        9.5.  ምርት ማከማቸት



        ካሚሊና  ከተወቃ  በኃላ  የዘር  እርጥበቱ  ከ10%  ሆኖ  ንፁህ፣  ደረቅና  ነፋሻማ  በሆነ


        ደረጃውን በጠበቀ ማከማቻ ውስጥ ማስቀመጥ ያስፈልጋል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ሰብሉ

        በቀላሉ እርጥበቱን በመሳብ የመበላሸት ባሕርይ አለው፡፡ ክምችቱ በጆኒያ፣ በጎተራና


        በተለያዩ  የማከማቻ  ቴክኖሎጂዎች  /ምስል  14:15፤16/  ሊደረግ  ይችላል፡፡  ተገቢውን

        የካሚሊና ምርት እርጥበት መጠን ለማወቅም መለኪያ መሣሪያ የሚያስፈልግ ቢሆንም


                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   90   91   92   93   94   95   96   97   98   99   100