Page 100 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 100
91
ምንጭ፡ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (2013)
የዝርያ አይነት እርጠበት ቅባት (%) አሰር (ክሩድ ፕሮቲን (%) ኢ-ንጥረ ምግብ ይዘት
ፋይቴት (ሚሊ ታኒን (ሚሊግ/
(%) ፋይበር) (%)
ግ/100 ግ) 100 ግ)
ከሚሊና ዝርያ 1 5.185 45.435 11.5385 23.943825 471.4757 99.2495
ካሚሊና ዝርያ 2 5.645 45.27 13.619 21.93045 525.2101 159.9171
ፋጉሎ 5.18 14.1335 473.9011 332.249
ሠንጠረዥ 3፡ የተለያዩ የካሚሊና ዝርያዎች የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት
ነ
ን
ተ ም
ዓ
ግ
ና ጤ
ብ
ለ
ያ
ው ጠ
ሜ
ቀ
ት አ
ታ
ን
ር
ጻ
ር
0
.
1
10.2. ምርቱ ከሥርዓተ ምግብና ጤንነት አንጻር ያለው ጠቀሜታ
2
ቱ ከ
ሥ
. ም
ር
ካሚሊና በተለያዩ ሀገራት ለምግብነት የሚጠቀሙበት ሲሆን በሀገራችንም በተወሰኑ
ክልሎች ጥቅም በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በአብዛኛው በዘይት መልክ የሚያገለግል
ሲሆን በሰሜኑ የሀገራችን አካባቢ ተልባን በሚጠቀሙበት አግባብ ጥቅም ላይ እየዋለ
ይገኛል፡፡ ካሚሊና በውስጡ ለሰው ልጅ ጤንነት ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ የምግብ ንጥረ
ነገር ይዘት ያለው ሲሆን ከእነዚህም ከፍተኛ የኦሜጋ-3፤ ኦሜጋ-6 (Omega3 & 6)
እና ፕሮቲን ንጥረ ምግቦች የሚጠቀሱ ናቸው፡፡
ሰውነታችን በተፈጥሮ ማዘጋጀት የማይችላቸው ሆኖም ከምግብ ልናገኛቸው የሚገቡ
የምግብ ንጥረ ነገሮች አሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ ኦሜጋ 3 እና 6 ፋቲ አሲድ ተጠቃሽ
ናቸው፡፡ ለጤንነት ያላቸውም ጠቀሜታ፡- በውስጣቸው ያለው ንጥረ ነገር የልብ እና
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል

