Page 101 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 101
92
የአእምሮ ጤንነትን ለመጠበቅ፤ በጉበት ላይ አላስፈላጊ የስብ ክምችት እንዳይፈጠር
ለማድረግ፤ በፅንስ ወቅት የሕፃናት አእምሮ እድገት የተሻለ እንዲሆን እና በተለያዩ
በሽታዎች አማካኝት የሚከሠቱ የማቃጠል ስሜቶች እንዳይፈጠሩ በማድረግ በኩል
እገዛ ያደርጋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ የምግብ ዘይቱ ሳይበላሽ ለረዥም ጊዜ (long shelf life) የመቆየት
እና የመርጋት ችግር የሌለው መሆኑ ለጤንነት የሚሰጠው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው፡
ባ
ሰ
ረ አ
ጠ
ተ
ጀ
ጃ
ና የ
ት እ
ሪ
ታ (
ፒ
ሲ
ኔ
ጋ
መ
ብ ሁ
ገ
.
3
0
10.3. የምግብ አዘጋጃጀት እና የተሰባጠረ አመጋገብ ሁኔታ (ሪሲፒ) )
1
. የ
ብ አ
ዘ
ጋ
ም
ግ
በሀገራችን እስካሁን ባለው ሁኔታ ኅብረተሰቡ ካሚሊናን በስሱ በማመስ ወቅጦ
እንደተልባ እሽት (ብጥብጥ) ለምግብ ማባያነት ይጠቀሙበታል፡፡ ጠቆር አድርጎ
በመቁላት ወቅጦ ዱቄቱን ማንኛውም ወጥ አንደሚዘጋጅ ሠርቶ የመጠቀም ልማድ
አለ፡፡ የእንጀራ ልስላሴ ለመጨመር በእንጀራ ዱቄት ዝግጅት ወቅት 0.5 ኪግ ለአንድ
ኩንታል በመጨመር የሚጠቀሙበት ሲሆን ይህም የእንጀራውን የንጥረ ምግብ ይዘት
ለማበልጸግ እና ጣዕም እንዲኖረው ይረዳል፡፡ የሽሮን ጣዕም የተሻለ ለማድረግ እና
የንጥረ ነገር ይዘቱን ለማሻሻል ለ20 ኪግ የሽሮ እህል ላይ 120 ግራም የታመሰ ካሚሊና
ደባልቆ ማስፈጨት ይቻላል /ስንጠረዥ 4/፡፡
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል