Page 102 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 102

93
        10.3.1.  የካሚሊና እሽት ቅንብር
        10 . 3 .1 .   የ ካ ሚ ሊ ና  እ ሽ ት ቅ ን ብ ር


                                      ጠ
                                     መ
              ጥ ሬ እ ቃ                 መጠን
                                       ን
             ጥሬ እቃ
        •  ካሚሊና                 የቡና ትልቁ ስኒ (40 ግራም)
        •  ውሃ                     ከ1-2 መካከለኛ ኩባያ


        •  ጨው                    1የሻይ ማንኪያ

        •  ቃሪያ /ሚጥሚጣ/       2 መካከለኛ/1የሻይ ማንኪያ

        •  ነጭ ሽንኩርት           3 ፍሬ


        •  ቀይ ሽንኩርትየተከተፈ   1 የሻይ ማንኪያ




        አዘገጃጀት
        አዘገጃጀት


        •  ካሚሊናውን ማጽዳት እና በነጩ ማመስ


        •  በተዘጋጀ ንጹህ መውቀጫ መውቀጥና መንፋት

        •  ቃሪያውን አጥቦ ፍሬውን ማውጣትና በደቃቁ መክተፍ


        •  ነጭ ሽንኩርቱን ልጦ በማጠብ አድቅቆ መክተፍ

        •  በታጠበ ሳህን ላይ የተዘጋጀውን የካሚሊና ዱቄት በማድረግ ውሃ ጠብ እያደረጉ

            በማንኪያ ወይም በታጠበ እጅ መምታት


        •  በመጨረሻም ከላይ የተዘረዘሩትን ግብዓቶች በመቀላለቀል ከእንጀራ ወይም ከዳቦ

            ጋር ለምግብነት ማቅረብ





 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   97   98   99   100   101   102   103   104   105   106   107