Page 103 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 103

94

        ማሳሰቢያ:- በቃሪያ ቦታ ሚጥሚጣ ወይም በርበሬ መጠቀም ይቻላል:: ለሕፃናት ከሆነ የሚያቃጥል ነገር መጨመር

        አያስፈልግም፡፡



                         ቀ
                       ተ
                           ላ
                               በ
                            ቀለ
                    ና የ
             2
            .
              . ካ
                   ሊ
                ሚ
                                                  ገ
                                                 ዘ
                                                   ጃ
                                                      ት
                                                    ጀ
                                             ሮ አ
                                   ን
                                ት እ
                                     ጀ
                                          ና ሽ
                                      ራ እ
           3
          .
         0
        10.3.2. ካሚሊና የተቀላቀለበት እንጀራ እና ሽሮ አዘገጃጀት
        1
        50  ኪግ  ጤፍ  ላይ  በነጩ  የታመሰ  0.25  ኪግ  ካሚሊና  በመቀላቀል  ማስፈጨትና
        መጠቀም የእንጀራውን ልስላሴ ይጨምራል፤
        ሽሮ ዱቄት በሚዘጋጅበት ወቅት ካሚሊናን ሌሎች ቅመሞች እንደሚገባው ሁሉ በ20
        ኪግ የሽሮ እህል ላይ 120 ግራም በነጩ የታመሰ ቀላቅሎ አብሮ በመስፈጨት  መጠቀም
        የምግብ ጣዕሙንና የምግብ ይዘቱን ያሻሽላል፡፡
                             ማ
                              ሰ
                       ቄ
                         ት ለ
        1
        10.3. የካሚሊና ዱቄት ለማሰሻነት
                                  ት
                                ሻ
                                 ነ
                ሚ
                    ና ዱ
         0
                  ሊ
           3
            . የ
              ካ
          .
        በአነስተኛ መጠን የቅባትነቱን መጠን ሳይቀንስ ብዙ እንጀራ መጋገር ያስችላል ይህም
        ለማሰሻ የሚወጣ ወጪን በመቀነስ ደረጃ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው
                                              ሻ
                                                 ዘ
                        ያ
                                              ነ
                                       ብ መ
               ም
                                            ቀ
          .
                                                     ች
           4
                                                    ዎ
            . የ
                                                  ዴ
                       ቆ
        1 10.4. የምግብ ማቆያና የኢ-ንጥረ ምግብ መቀነሻ ዘዴዎች
                                ጥ
                 ግ
                            ኢ
                              -
                  ብ ማ
                               ን
                                  ረ ም
                         ና የ
                                      ግ
         0
        የካሚሊና  ዘይት  እንደሌሎቹ  ከእጽዋት  የሚገኙ  የምግብ  ዘይቶች    ሳይረጋ  ለረዥም
        ጊዜ መቆየት የሚችል ሲሆን ዘሩ በድህረ ምርት ተባይም ሆነ በሽታ ተጋላጭ ባለመሆኑ
        ምርቱ ለረዥም ጊዜ መቆየት ይቻላል፡፡
        የእፅዋት  ተዋፅኦ  የምግብ  አይነቶች  በተፈጥሮ  እንደ  ፌኖል፣  ታኒንና  ፋቴት  የተባሉ
        ኢ-ንጥረ  ነገር  ይዘት  የያዙ  በመሆኑ  እኒህ  ውሁዶች  ደግሞ  የተለያዩ  ወሳን  የመዕድን
                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   98   99   100   101   102   103   104   105   106   107   108