Page 109 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 109

100

        2. የማኑዋሉ ዓላማና ግብ
        2. የማኑዋሉ ዓላማና ግብ



        2.1. ዓላማ
        2.1. ዓላማ
        •  በአሲዳማነት በሚጠቁ አካባቢዎች የምግብ ሲናርን በዘመናዊ የአመራረት ስርዓት


            ውስጥ  በማስገባት  የምርትና  ምርታማነት  ማነቆዎችን  በመፍታት  የምግብና  ስነ


            ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፤

        •  የምግብ ሲናርን ለማምረትና ለመጠቀም አርሶ አደሮች አዳዲስ ቴክሎጂዎችን እና

            አሰራሮችን በመጠቀም እንዲያመርቱ ምክረ ሀሳቦችን ተደራሽ ለማድረግ፤


        •  በየደረጃው ያሉ የግብርና ልማት ባለሙያዎች፣ የልማት ጣቢያ ሠራተኞችን ከምግብ


            ሲናር ሰብሎች አመራረት ዘዴዎችና ቴክኖሎጂዎች ጋር በማስተዋወቅ ለአርሶ አደሩ

            ያልተቋረጠ ክትትልና የሙያ ድጋፍ ማድረግ እንዲችሉ አቅም ለመገንባት፤




        2.2. የማኑዋሉ ግቦች
        2.2. የማኑዋሉ ግቦች


        •  በደጋማና  በአሲዳማ  አፈር  በተጠቁ  አካባቢዎች  ተስማሚ  የሆኑ  የምግብ  ሲናር


            ቴክኖሎጂዎችና አሰራሮች ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ሆነዋል፤


        •  በተሻሻሉ የአመራረት ዘዴዎችና ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ከፍተኛ የምግብ ሲናር

            ምርት ተመርቷል፤

        •  ለአግሮ ፐሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ በግብዓትነት የሚውሉ የምግብ ሲናር ሰብሎችን


            በዓይነት በመጠንና በጥራት ቀርቧል፡፡


                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   104   105   106   107   108   109   110   111   112   113   114