Page 110 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 110
101
• በደጋማና በአሲዳማ አፈር በተጠቁ አካባቢዎች ከምግብ ሲናር ሰብሎች አመራረት
ጋር ተያይዘው ያሉ ወሳኝ የምርትና ምርታማነት ማነቆዎች ተፈተዋል፤
2.3. የማኑዋሉ አስፈላጊነት
2.3. የማኑዋሉ አስፈላጊነት
• የምግብ ሲናር ምርት ለምግብና ስነ ምግብ ዋስትና የሚያበረክተው አስተዋፅኦ
ከፍተኛ በመሆኑ፤
• የምግብ ሲናር የተሻሻሉ አሰራሮችና ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅና ምርትና
ምርታማነትን በማሳደግ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ስለሚያደርግ፡፡
• የተሻሻሉ አሰራርና ቴክኖሎጂዎችን ምክረ ሀሳብ በአርሶ/ከፊል እንዲሰርፅ ተከታታይ
የሆነ ምክርና ክትትል ማድረግ ተገቢ በመሆኑ፡
• በዘርፉ ከሚንቀሳቀሱ የምርምርና የተለያዩ አጋር ተቋማት ጋር በመስራት በምግብ
ሲናር ሰብል ልማት የሚስተዋሉ የክህሎት ክፍተቶችን መሙላት፤
• የምግብና ስነ ምግብ ዋስትና በማረጋገጥ ጤናማ አምራች ማህበረሰብ ለመፍጠር፤
• በደጋማና በአሲዳማ አፈር በተጠቁ አካባቢዎች ያለውን የሰብል አመራረት
ስርዓትን በማሻሻል የአፈር ለምነት ለማዳበር፣ የተባይ ዑደትን ለማቋረጥ፣ ዘላቂ
የሆነ የሰብል ልማት እንዲኖር ከፍተኛ ሚና የሚጫወት በመሆኑ፤
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል