Page 30 - Ayinie Magazine
P. 30

አየሁ!


           በቤተሰብዎ  ውስጥ  ህልፈት  ሲያጋጥም




                      የሟች ዘመድዎን ብሌን ይለግሱ፤







                                              ብርሃን አይቅበሩ፤


           በብሌን ጠባሳ የተነሳ ዓይነ-ስውር የሆኑ ወገኖችዎ ብርሃን


                                    እንዲያገኙ ምክንያት ይሁኑ!





           በሆስፒታሎችም ሆነ በቤት ወይም በየትኛውም ቦታ ህልፈት ባጋጠመ 8፡00 ሰዓት


             ሳይሞላ ያሳውቁን ባለሙያዎቻችን ሰርዓተ ቀብር ሳያስተጓጉሉ ብሌኑን ያነሳሉ ፤





               ስምንም ብርሃንንም ከመቃብር በላይ ያውሉ!!







                                የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ



                              (ዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል ቅጥር ግቢ)
                                      ስልክ: 251 111 22 38 38
                                     +251 930 00 6367/68/
                                          +251 922 72 62 47
                                    ፋክስ :  +251 111 22 4983



                                           አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
   25   26   27   28   29   30   31   32   33   34   35