Page 101 - አብን
P. 101

አብን


             የታመነበት  ሊሆን  ይገባል፡፡  እንደ  አለም  ባንከ  መረጃ

             የኢትዮጵያ  የበጀት  ጉድለት  የጥቅል  ሃገራዊ  ገቢውን                        በ
             2011ዓ.ም  3.84.  በመቶ  የነበር  ሲሆን  በ  2012ዓ.ም  3.76
             በመቶ ነበር፡፡አብን ከዚህ አኳያ ጥብቅ የሆነ የበጀት ዲሲፐሊን
             እንዲኖርና  በሃገሪቱ  ውስጥ  ያሉ  ፀጋዎችን  ማበልፀግ
             በሚያስችል  ሁኔታ  ፍትሃዊነት  እንዲኖር  ማሻሻያዎችን
             ያደርጋል፡፡ የበጀት ጉድለቱንም  የገንዘብ አቅርቦትን በህትመት
             በመጨመር  ሣይሆን  ከሌሎች  የሃገር  ውስጥ  ምንጮች
             ማለትም  ቁጠባን  በማበረታታት፣  የካፒታል  ገበያ  ሰነዶችን

             ለገበያ  በማቅረብ  እንዲሁም  በአነስተኛ  ወለድ  ከዓለም  አቀፍ
             አበዳሪ  ድርጅቶች  ብድርና  ድጎማ  እንዲገን  የሚስችል  ጠንካራ
             መዋቅራዊ ማሻሻያዎችን ያደርጋል፡፡


                3.  የመንግስት ወጪ


             መንግስት  በተመረጡና  ድሃ  ተኮር  በሆኑ  መሰረተ  ልማቶች
             ማለትም ጤና፣ ትምህርት፣ዉሃ፣ መብራት ፣ መንገድን፣ እና
             ተዛማጅ ዘርፎች በተጠና እና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ተደራሽ
             እንዲሆኑ       አብን  በትኩረት  ይሰራል፡፡  አሁን  ያለው  የእነዚህ
             መሰረተ ልማት ተደራሽነት አነስተኛ መሆናቸው አንዱ ችግር
             ሆኖ ፍትሃዊ የሆነ የተደራሽነት ችግርም ይታያል፡፡የመንግስት

             ወጭዎች  የካፒታልና  የከረንት  ወጭዎች  ሲሆኑ  ከቅርብ ግዜ
             ወዲህ      (ከ2008ዓ.ም)  የመንግስት  ከረንት  ወጭ  ከካፒታል
             ወጭ  እየበለጠ  የመጣበት  ሂደት  ይስተዋላል፡፡  የሃገር  እድገት
             ቀጣይነትና  ምርታማነት  የሚረጋገጠው                          አስተዳደራዊ
             ወጭዎችን በመቀነስ የካፒታል ወጭን በአንፃራዊነት በማሳደግ



               99   ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   96   97   98   99   100   101   102   103   104   105   106