Page 97 - አብን
P. 97
አብን
ይልቅ ቴክኖሎጂውን በነፃ በማቅረብ የሚያበረታታ ስርዓት
ይዘረጋል፡፡
በታክስ አስተዳደር ኋላቀር አሰራር
የተፈጠረውን የግብር ከፋይ መጨናነቅ
አገልግሎቶችን አገር በቀል ድርጅቶች
እንዲሳተፉ ማድረግ (outsourcing)
የታክስ ክፍያን በባንክ፣ በኢንሹራንስ ተቋማት፣ በሎሎች
ድርጅቶች በቀላሉ አገልግሎቱ እንዲሰጥ ማድረግ፤
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መስጠት አገልግሎት
በቴክሎጂና በወኪል ድርጅቶች በኩል መከወን ፤
የግብር ከፋይ ሪፖርት በቴክኖሎጂ በንግድ ድርጅቱና
በሌሎች ይህን አገልግሎት ለመስጠት የተፈቀደላቸው
የንግድ ድርጅቶች በኩል አገልሎቱን ተደራሽ ማድረግ፤
የአይነት አገልግሎቶቹ በአገር በቀል የተፈቀደላቸው
የአይነት አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች በኩል እንዲሰጥ
ማድረግ፤
የግብር ስብሰባው አካል በዘመነ ሥርዓትና ብቃት
ባለቸው ባለሙያዎች ወኪል ተቋማቶችን፣
የተፈቀደላቸው የኦዲት ድርጅቶች ፣ባንኮችንና መሰል
አግልሎት ሰጭ ተቋማት ከግብር ከፋዮች ጋር ያላቸውን
ግንኙነት የተሟላ መልኩ ይቆጣጠራል፣ ይደገፍል፡
ኢ-ቀጥተኛ ታከስን መሰረታዊ ማሻሻያ ማድረግ
ተጨማሪ እሴት ታክስ
95 ጊዜው አሁን ነው! አብንን ይምረጡ !