Page 95 - አብን
P. 95

አብን


             ያምናል፡፡ የታክስ አስተዳደር አላማዎችም የሚከተሉት ናቸው፡

             -
                  በፈቃደኝነት  የሚከፈል  ግብርን  ማሳደግ፡-  ያለማንም
                    አስገዳጅንት ግብር በራስ ፈቃድና ተነሳሽነት በታማኝነት
                    መክፈል  ባህል  እንዲሆን  ምቹ  ስርዓት  ይዘረጋል፡፡
                    ትክክለኛውን         የግብር      ልክ     በትክክለኛው        ወቅት
                    መክፈልን ለማበረታታት ግብር ከፋይን በመቅጣት እና
                    በማስጨነቅ  ላይ  ከማተኮር  እና  ከማስቀደም  ይልቅ
                    በማስተማር  የግብር  ከፋዩ  የግብር  አስተዳደሩ  ባለቤት

                    እነዲሆን ማስቻል፡፡
                  ኢ-ፍትሃዊነት፣             የታክስ         ህግና       አስተዳደር
                    ውስብስብነትን፣  ፍትሃዊ ያልሆነ  እና  ለግብር  ተገማች
                    ያልሆነ ቅጣትን ማስቀረት፤
                  ታማኝ  ያለሆኑ፣  ሙያዊ  ብቃት  እና  ስነምግባር
                    የሌላቸው  የግብር  ባለሙያዎችን  እና  አመራሮችን

                    ማስተማር፣ ማሰልጣን እና ማረም፤ ይህም ሁኖ የስነ
                    ምግባር  እና  የታማኝነት  ችግር  ያልጸዱ  አገልጋዮችን
                    ላይ እርምጃ መውሰድ፡፡
                  ሙያዊ ብቃት ያላቸው፣ ፍትሃዊ፣ ታማኝ እና ታታሪ
                    የሆኑ  የታክስ  አስተዳደር  ሰራተኞች  እና  ሃላፊዎችን
                    መመደብ፣ ማሳደግ እና መሾም ናቸው፡፡

                    አብን      የሚከተሉትን          ማሻሻያዎች         በዘርፉ      ላይ

                    ያከናውናል፡-





               93   ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   90   91   92   93   94   95   96   97   98   99   100