Page 88 - አብን
P. 88

አብን


             ሀ/ ገቢ እና በሃብት ክፍፍል ረገድ


             ለ/ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የተረጋጋ እንዲሆን በማድረግ ረገድ

             ሐ/  የሥራ  መስክ  በማስፋፋትና  የኢኮኖሚ  እድገትና  ልማት
             እንዲኖር በማድረግ


             መ/ የአነቃቂነት እና የደጋፊነት ሚና መጫዋት ናቸው፡፡

             በማናቸውም  ህብረተሰብ  በአንድ  በተወሰነ  ወቅት  ያለውን
             በገበያው የሚወሰነውን ሃገራዊ የገቢ ክፍፍል በዚያ ህብረተሰብ
             ውስጥ ባሉ  ተቋማት፣ ህጎች  እንዲሁም  በይፋ  በተደነገጉ  እና

             ልማዳዊ  የሆኑ  መመሪዎች  ተፅእኖ  ያጠላባቸው  መሆኑ  አሌ
             የማይባል ነው፡፡ በኢኮኖሚው መስክ የመንግስትን ሚና

                  የአሰራርና  ሰራተኛ  ወይም  የጉልበት  ጉዳይ  (Labor
                    Market)  በተመለከተ  እንዲሁም  የመንግስት  ግዥን
                    በተመለከተ ደንብ ሊወጣ ይገባል፡፡
                  የግል  ኩባንያዎችን  አመራረት  እና  የገበያ  ኃላፊነት

                    በተመለከተ
                  የአካባቢ ምህዳር መንከባከብ እና ማሻሻልን በተመለከተ
                    ዝርዝር መመሪያዎች ይቀረፃሉ፡፡
                   መሰረተ  ልማት  ማስፋፋትን  በተመለከተ  የመንግስት
                    ሚና  ምትክ  የሌለው  በመሆኑ፣  መንግስት  በመሰረተ
                    ልማት        ዘርፍ      የሚመድበው           ካፒታል        የግል
                    ኢንቨስትመንት  ይበልጥ ምርታማ  እንዲሆን የሚያግዝ
                    በመሆኑ የሚበረታታ ይሆናል፡፡





               86   ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   83   84   85   86   87   88   89   90   91   92   93