Page 44 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 44

የመሃል ጀርባ ቅጥያ




                                                   ይህ እንቅስቃሴ የታችኛውን ጀርባ  እንዲሁም የመሃል እና

                                                   የላይኛው  ጀርባን  በተለይም  አከርካሪ  ክፍሎችን


                                                   የሚያሠራ  እና  የሚያፍታታ  የአካል  ብቃት  እንቅስቃሴ

                                                   ነው ፡፡




                                                   በሆድዎት  መሬት  ላይ  ተዘርግተው  ስእሉ  ላይ

                                                   እንደሚታየው  ከተኙ  በኋላ  የላይኛውን  የሰውነትዎን


                                                   ክፍል  ከመሬት  ወደላይ  ያንሱ  ፡፡  የላይኛውን  የሰውነት

               ክፍል እንደገና ዝቅ ያድርጉ ፡፡ ይህንን እንቅስቃሴ ከ10-15 ጊዜያት ያከናውኑ በየመሃሉ ለ30



               ሰከንዶች ይረፉ እና እንቅስቃሴን 5 ጊዜ ይደጋግሙ ፡፡







               ስኳትስ



               ይህ  መልመጃ  እግሮችዎን  እና  ጭንዎትን  ያጠነክራል  ፡፡

               እንቅስቃሴውን  ለመጀመር  እግሮችዎትን  በትከሻ  ርቀት


               ከፍተው ይቁሙ ፡፡ በመቀጠል ከጉልበትዎ ሸብረክ ባማለት

               ጉልበቶችዎን          እስከቻሉት         ድረስ       ይጠፉ፡፡      ከዚያም


               ጉልበቶችዎን  በመዘርጋት  ቀጥ  ብለው  ይቁሙ፡፡  ይህንን


               እንቅስቃሴ  ከ10-15  ጊዜያት  ይደጋግሙ፡፡  በመሃል  ለ30

               እያረፉ እንቅስቃሴውን ይደጋግሙ ፡፡






                                                             41
   39   40   41   42   43   44   45   46   47   48