Page 43 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 43

አስር በቤት ውስጥ የሚሰሩ ቀላል የአካል


                                             ብቃት እንቅስቃሴዎች







               ከዚህ በታች የተለያዩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎ የተገለጹ ቢሆንም ለእርስዎ የትመቸዎትን


               እና አቅምዎ የፈቀድውን እንቅስቃሴዎች ብቻ ያድርጉ፡፡ ሁሉንም መስራት አይጠበቅብዎትም

               ከቻሉ ግን ሁሉንም ይሞክርዋቸው፡፡





                                              ከጉልበት እስከ ክርን


                                              ቀኝ  ክርንዎን  በግራ  ጉልበትዎ  እያፈራረቁ  ይንኩ፡፡  በራስዎን


                                              ፍጥነት  ይሂዱ፡፡  ይህንን  እንቅስቃሴ  ከ  1  እስክ  2  ደቂቃዎች

                                              የተግብሩ፡፡  ለ  30    ሰኮንዶች  እረፍት  ይውሰዱና  በድጋሜ


                                              እንቅስቃሴ  ይስሩ፡፡  ይህ  እንቅስቃሴ  የልብዎን  እና

                                              የመተንፈስዎን ጤና ያበረታታል፡፡






               ፕላክ

               እጆችዎን ከትከሻዎች በታች በመደገፍ ክርንዎን መሬት


               ላይ  በጥብቅ  ይደግፉ  ፡፡  ዳሌዎ    ከጭንቅላትዎ  ትይዩ

               መሆን አለበት፡፡ ለ 20 - 30 ሰከንዶች ወይም ከዚያ በላይ


               በዚህ አይነት ሁኔታ ይቆዩ  ፣ ለ 30  ሰከንዶች ያረፉ እና

               እንቅስቃሴውን ይድገሙ ፡፡ ይህ እንቅስቃሴ ሆድዎን ፣



               እጆችዎንና እግሮችዎን ያጠናክራል ፡፡

                                                             40
   38   39   40   41   42   43   44   45   46   47   48