Page 124 - አብን
P. 124
አብን
ከተሞች በመገንባት ወደ ዘመናዊ አኗኗር እንዲሸጋገር
ያደርጋል፡፡
የስራ ዕድል ፈጠራ ናቸው፡፡
የገጠር ሽግግር ሲባል የኢትዮጵያ አርሶ አደር አሁን
እየኖረበት ያለውን የብሉይ ዘመን የኑሮ ሁኔታ ከስረ
መሰረቱ መቀየር ነው፡፡የአርሶ አደሩን ሕይወት ለማሻሻል
እና ከላይ የተጠቀሱትን ስትራቴጅዎች እውን ለማድረግ
አብን በየደረጃው የገጠር የሽግግር ማዕከላትን እንዲቋቋሙ
ያደርጋል፡፡የገጠር ሽግግር ማዕከላት የሚከተሉት
ፕሮግራሞች ይኖሯቸዋል፡፡
ሁሉንአቀፍ ስልጠና
የመረጃ ማዕከላት በየቀበሌዎች ማቋቋም (ገበያ፣
ህክምና፣ ግብዓት አቅርቦት ወ.ዘተ)
ገበያ ተኮር ምርቶችን ትኩረት ማድረግ
ጤናማ የግብይት ሰንሰለት መዘርጋት
የግብርና ምርቶች ማቀነባበር (Agro processing)
የእርሻ ግብዓትና ምርቶችን የአቅርቦት ሰንሰለት
ማሻሻል
የምግብ ደህንነት እና የመድኃኒት አቅርቦት
አገልግሎት ማሻሻል
የገጠር የፋይናንስ አቅርቦትና አገልግሎት ማሻሻል
ናቸው፡፡
122 ጊዜው አሁን ነው! አብንን ይምረጡ !