አብን የማስተማሪያ እና የጤና ማዕቀፎች ተግባራዊ ይሆናሉ፡፡ በገጠርም ሆነ በከተማ የሚገኙ አካል ጉዳተኞችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ እና የሥራ ዕድል የሚፈጥሩ ኢንቨስትመንቶች የሚያበረታታ ማዕቀፍ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ 194 ጊዜው አሁን ነው! አብንን ይምረጡ !