Page 144 - የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የምርጫ ማኒፌስቶ
P. 144
አብን
በዘላቂነት መደገፍ (የብዝኃ ሕይወት ጥበቃ፣
የደን ልማት፣ የቅርስ ጥበቃ ክለብ)፤
መሰረተ ልማቶችን ማሟላትና የማኅበረሰቡን
የኑሮ ደረጃ ማዘመን (የመብራት፣ ውሃ፣
ኤሌክትሪክ፣ ጤና ጣቢያ፣ ት/ቤት፣ መንገድ)
እና ያመረተውን ምርት ከፈለገው ቦታ ወስዶ
እንዲሸጥ የገበያ ትስስር መፍጠር፣
የትራንስፖርት አገልግሎት ማመቻቸት
ለአካባቢ ጥበቃ፣የብዝኃ ሕይወትና የቅርስ
ጥበቃ ላይ ትኩረት ሰጥተው ከሚሰሩ አገር
አቀፍና ዓለምአቀፍ ድርጅቶች ጋር በቅርበት
መስራትና ማስተዋወቅ እንዲሁም የተለያዩ
የገቢ ማሰባሰቢያ ዘደዎችን መስራት፤
የቱሪስት ፍሰቱን ለመጨመር የቱሪስት
መስህቦችን ተደራሽ እንድሆኑ መስራት/Tourist
destination development/ ፤
ተመራማሪዎችን ማበረታታት (የብዝኃ
ሕይወት፣ የደን ልማት፣ የቅርስ ጥበቃ፣ ወዘተ)
ያሉትን ችግሮች ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ
እንድፈቱ ድጋፍ ማድረግና ማበረታታት፤
ዘመናዊ ቴክኖሎጆችን በመጠቀም tourist
promotion መስራት፣ ድረ ገፅ (Website)
መፍጠርና የቱሪስት መስህቦችን በበቂ ሁኔታ
ማስተዋወቅ፤
የግል ባለሃብቶች በብዝሃ ሂወትና ኢኮቱሪዝም
ዘርፍ እንድሳተፉ (investiment and
142 ጊዜው አሁን ነው! አብንን ይምረጡ !