Page 145 - የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የምርጫ ማኒፌስቶ
P. 145
አብን
privatization) በስፋት እንዲፈጠር
ማበረታታት፤
ረ. ክትትልና ቁጥጥርን በተመለከተ
ተገቢው የሆነ የቱሪዝም መዳረሻ ልማት
ቁጥጥርና ክትትል ሥርዓት መመሪያ ወጥቶ
እንዲተገበር ይደረጋል፡፡
የቱሪስትና የጉዞ ዓላማ (Touirst number
and Purpose of Travel) መዝገብ አያያዝን
በተመለከተ ብቁ ባለሙያዎችን በማሟላትና
በቴክኖሎጅ በመተጋዝ የግብይትና የቁጥጥር
ሥርዓቱን ለማዘመን ይሰራል፡፡
የቱሪዝምና አገልግሎት ተቋማት ኦዲት
ማዕከል (tourism organization and service
audit center) እንዲቋቋም በማድረግ ከዋናው
ኦዲት መስርያ ቤት ጋር የተሳሰረ ግንኙነት
በመፍጠር ትክክለ ኛየቱሪዝም ገቢና ልማት
ቁጥጥር እንዲደረግ ይደረጋል፡፡ይህም አሁን
ላይ ያለውን የተድበሰበሰና የተዝረከረከ
የቱሪስት ፍሰት እና ቱሪዝም ገቢ መዝገብ
ለመቅረፍ በእጅጉ ይቀርፋል፡፡
ከላይ ይደራጃሉ በተባሉት አደረጃጀቶች
መሰረት ተገቢ የሆነ የክትትል፣ ቁጥጥርና
ኦዲት ሥራ በመስራት ጉድለቶች ሲኖሩ
143 ጊዜው አሁን ነው! አብንን ይምረጡ !