Page 12 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 12
3
ዋ
ሉ ግ
ማ
ን
ቦ
የ የማንዋሉ ግቦች
ች
ለአብዛኞቹ በሃገራችን ላሉ ስነ-ምህዳሮች ተስማሚ የሆነ ድርቅን የመቋቋምና ከፍተኛ የንጥረ
ነገር ይዘት ያለው ሰብል ቴክኖሎጂዎችና አሰራሮች ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ሆነዋል፤
በተሻሻሉ የአመራረት ዘዴዎችና ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ የኬነዋ ምርት ተመርቷል፤
የ ማ ን ዋ ሉ አ ስ ፈ ላ ጊ ነት
የማንዋሉ አስፈላጊነት
• ኬነዋ ለምግብና ለሥርዓተ-ምግብ ዋስተናየሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ፤
• የኬነዋ ሰብል ለሀገር ውስጥ የምግብ ፍጆታ ያለው አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ፤
• የኬነዋ ሰብል በሀገራችን ያልተስፋፋ በመሆኑ የተሻሻሉ አሰራሮችና ቴክኖሎጂዎችን
በማስተዋወቅና ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ስለሚያደርግ:፡
• የተሻሻሉ አሰራሮችና
• ቴክኖሎጂዎች ምክረ ሀሳብ በአርሶ/በከፊል አርሶ አደሩ ዘንድ እንዲሰርፅ ተከታታይ የሆነ
ምክርና ክትትል ማድረግ ተገቢ በመሆኑ፡
• በዘርፉ ከሚንቀሳቀሱ የምርምርና የተለያዩ አጋር ተቋማት ጋር በመስራት በምግብ ሰብል
ልማት የሚስተዋሉ የክህሎት ክፍተቶችን መሙላት ማስፈለጉ፤
• የምግብና ሥርዓተ-ምግብ ዋስትና በማረጋገጥ ጤናማ አምራች ማህበረሰብ መፍጠር
አስፈላጊ በመሆኑ፤
ምስል 1. በ አለም ላይ የኬነዋ ምርት አጨማመር ከ 2002 እስከ 2011 በሺህ ቶን
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል