Page 16 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 16

7
        3 .    ተ ስ ማ ሚ  ሥ ነ - ም ህ ዳ ር
        3.  ተስማሚ ሥነ-ምህዳር

        ኬነዋ  በበረሃ፣  ሞቃታማና  ደረቅ  ፣  ቀዝቃዛና  ደረቅ፣  ቀዝቃዛና  ዝናባማ፣  ቀዝቃዛና  እርጥብ

        በሆኑ አካባቢዎች ሊበቅሉ የሚችሉ በርካታ ዝርያዎች አሉ፡፡ በመሆኑም ኬነዋ በተለያዩ ስነ-

        ምህዳሮችና በተለያየ የአየር ጸባይ ውስጥ ማደግና ምርት መስጠት ይችላል፡፡

        3.1.
        3 . 1.    ከባሕር ጠለል በላይ ከፍታ
                  ሕ
                                 ፍ
                    ር ጠ
                        ለ
                                ከ
                            ላ
                         ል በ
                              ይ
                ከ
                 ባ
                                   ታ
        በዓለም አቀፍ ደረጃ ከባሕር ጠለል እስከ ከባሕር ጠለል 4000 ሜትር ድረስ መብቀልና ምርት
        መስጠት የሚችሉ የኬነዋ ዝርያዎች አሉ፡፡ አሁን በሃገራችን ያለው የኬነዋ ዝርያ ከባሕር ጠለል
        በላይ ከ 550 እስከ 2986 ሜትር በሆኑ አካባቢዎች ተሞክሮ ምርት እንደሚሰጥ ታይቷል፡፡ ነገር
        ግን እስከ አሁን ባለው መረጃ መሠረት፤ በተለይ የአፈሩ አይነት ተስማሚ እስከ ሆነ ድረስ ከላይ
        በተጠቀሰው የከፍታ ክልል ውስጥ እስከሆነ ድረስ የባሕር ጠለል ከፍታ እምብዛም በምርት ላይ
        ልዩነት አያመጣም፡፡

        3.2.
        3 . 2.    የአየር ሙቀት
                         ት
                 አ
                  የ
                   ር ሙ
                       ቀ
                የ
        ምንም እንኳን ኬነዋ ከዜሮ በታች 8 ዲ.ሴ እስከ 38 ዲ.ሴ (በቅርንጫፍ ደረጃና ከለስላሳ
        የዘር  እደገት  ደረጃ  በኋላ)  ድረስ  በሚደርስ  የሙቀት  መጠን  ውስጥ  ማደግ  ቢችልም  እጅግ
        የሚስማማው  15  እስከ  20  ዲ  .  ሴ  ያለው  ነው፡፡  ከተክሉ  የእድገት  ደረጃ  በተጨማሪ  ኬነዋ
        ለዝቅተኛ  የሙቀት  መጠን  የሚያሳየው  የመቋቋም  ባሕሪ  የሚወሰነው  በዝርያው  አይነትና

        ቅዝቃዜው  በሚቆይበት  የጊዜ  እርዝመት  ነው፡፡  አንዳንድ  ጥናቶች  እንደሚያሳዩት  ከ38  ዲ.ሴ

        በላይ የሆነ ሙቀት ተክሉ እድገቱን እንዲያቆም ከማድረጉም በላይ ወንዴውን ዘር በመግደል

        መካንነትን ያመጣል፡፡ በአጠቃላይ እጅግ ከፍተኛ የቀን ሙቀትና ሞቃታማ ሌሊት ኬነዋ ዘር

        እንዳይሰጥ ተጽዕኖ ያደረጋሉ፡፡

        3.3.
        3 . 3 .    የዝናብ መጠን
                         ን
                የ
                       ጠ
                   ብ መ
                 ዝ
                  ና
        ኬነዋ የእርጥበት ማነስን የመቋቋም አቅሙ እንደ ዝርያው አይነትና እንደ ስነ- ምህዳሩ ሁኔታ
 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   11   12   13   14   15   16   17   18   19   20   21