Page 21 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 21

12






















                  ምስል 7. በሚገባ የታረሰና የመትከያ መስመሮቹ በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀ ማሳ


          2
           .
        5.
        5.2.     የዘር ወቅት
                  ር ወ
               የ
                     ቅ
                       ት
                ዘ
        በአጠቃላይ ኬነዋ እስከ አሁን በሃገራችን በተሞከረባቸው አካባቢዎች በሙሉ ተስማሚ የዘር
        ወቅት ሁኖ የተገኘው ጤፍ የሚዘራበት ወቅት ነው፡፡ የመዝሪያ ወቅትን መወሰንን በተመለከተ
        ቁልፉ  ጉዳይ  ኬነዋው  ለምርት  በሚደርስበት  የወቅት  የዝናብ  ወቅት  እንዳይሆን  መጠንቀቅ
        ነው፡፡


        5.3.
        5. 3 .    ዘ ር ፣ የ ዘ ር መ ጠ ን ና የ አ ዘ ራ ር ዘ ዴ
               ዘር፣ የዘር መጠንና የአዘራር ዘዴ
        መሬቱ በሚገባ ከተዘጋጀ በኋላ ዘር ከመዘራቱ በፊት አንድ ዝናብ መጠበቅ አፈሩ እንዲረጋጋና

        ቦታ እንዲይዝ ያደርገዋል። እንዲህ በሚሆንበት ጊዜ በዝናብ ወቅት ዘሮች እንዳይገለጡ ወይም

        ቦታቸውን እንዳይለቁ ወይም ታጥበው እንዳይሄዱ ይረዳል። ይህም በተለይ አመራረቱ በመስመር

        በሚሆንበት ጊዜ የተክሎች አቀማመጥና ስርጭት እንዳይዛባ ያደርጋል። ዘሮች በተመሳሳይ ጊዜ

        እንዲበቅሉና በመጨረሻም እኩል ለምርት እንዲደርሱ በዘር ወቅት ዘሮቹ በተመሳሳይ ጥልቀት

        ላይ እንዲቀመጡ ማድረግ ያስፈልጋል። ከአዘራር ሁኔታ በተጨማሪ የእያንዳንዱ የዘር መጠን
        (ግዝፈት) ልዩነት በችግኞች አበቃቀልና አስተዳደግ ላይ ልዩነት ሊያስከትል ይችላል። የኬነዋ




                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   16   17   18   19   20   21   22   23   24   25   26