Page 30 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 30

21
        ደረጃ  እስኪደርስ  ድረስ  ግን  ከሶስት  እስከ  አራት  የሚደርስ  አረማና  ኩትኳቶ  ዋናው  የአረም

        መቆጣጠሪያ ዘዴ ነው፡፡ በተጨማሪም መጨረሻው ኩትኳቶ ወቅት አፈር ማስታቀፍ ሰብሉ ፍሬ

        በሚይዝበት ወቅት እንዳይወድቅ (እንዳይጋሽብ) ያደርጋል፡፡

















         ምስል.  20  ላምበስኳርተር  (አመድማዶ)  የሚባለው   ምስል 21 .በሚገባና በወቅቱ ባለመዘጋጀቱ ምክንያት በሰብል
         ከኬነዋጋር ተመሳሳይነት ያለው አረም በችግኝና (ሀ) በፍሬ       ቅሪት የተወረረ የኬነዋ ማሳ
                      ደረጃ (ለ)

        6 . 2.    ነፍሳት ቁጥጥር
        6.2.
                       ጥ
                        ጥር
                  ሳት ቁ
                ፍ
               ነ
        እንደ  ምግብ  ሰብልነት  ኬነዋ  ለአለም  አዲስ  እንደመሆኑ  መጠን  ሰብሉን  የሚያጠቁ  ነፍሳትን
        በተመለከተ የተደረገው ጥናት አነስተኛ ነው፡፡ በመሆኑም አብዛኛው ኬነዋን የሚያጠቁ ነፍሳት
        በተመለከተ ያሉት መረጃዎች ከሰብሉ መገኛ (ከአንዲስ) አካባቢ የተገኙ ናቸው፡፡ ኬነዋ ከ 56

        በላይ በሆኑ ቅጥል- በል ነፍሳት ይጠቃል፡፡ እነዚህ ነፍሳት በተክሉ ላይ የሚያደርሱት ጉዳት

        በተባዩ አይነትና በተክሉና በተባዩ የእድገት ደረጃ ይወሰናል፡፡ በአጠቃላይ ተባዮች ኬነዋ ማሳ

        ላይ የሚከሰቱበት ድግግሞሽና ብርታት እንደ ሃገሩ ሁኔታ፣ በተባዩ የተፈጥሮ ጠላቶች መኖር

        ላይና በአካባቢያዊ ሁኔታዎች ላይ ይወሰናል፡፡




            .

        7.2.1. እስከ አሁን ከተመዘገቡት ከ 56 በላይ የኬነዋ ተባዮች ሁለት የሄሊኮቨርፓ (Helicov-
        7.
          2
           1
           .
        erpa species) አይነቶች በመከሰት መጠንም ሆነ በሚያስከትሉት ጉዳት ከፍተኛነት የታወቁ
        ናቸው፡፡ ከነዚህ ውስጥ የአፍሪካ ጓይ ትል (Helicoverpa armigera) በመባል የሚታወቀውና
 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   25   26   27   28   29   30   31   32   33   34   35