Page 35 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 35

26
        ሰብሎች ከኬነዋ ጋር አሰባጥሮ ወይም በኬነዋ ዙሪያ በመዝራትና ተባዩ ወደ እነዚህ ሰብሎች

        እንዲሳብ በማድረግ በኬነዋ ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ ይቻላል፡፡ እንደ መሳቢያነት

        የተመረጠው  ሰብል  የሚያብብበት  ወቅት  የኬነዋው  ሰብል  ከሚያብብበት  ወቅት  ጋር

        እንዲገጣጠም ማድረግ ለዚህ የቁጥጥር ዘዴ ውጤታማነት ወሳኝ ነው፡፡ ነገር ግን ተባዩ ከነዚህ

        ከላይ ከተዘረዘሩት ሰብሎች አንጻር ለኬነዋ ያለው ምርጫ ምን እንደሚመስል በጥናት መረጋገጥ

        አለበት፡፡

        ይህ ሁሉ የቁጥጥር ዘዴ ከተተገበረ በኋላ ተባዩን ለመቆጣጠር ካልተቻለና ኬሚካል መርጨት

        አስፈላጊ  ከሆነ፤  በአካባቢና  በሌሎች  ፍጥረታት  ላይ  ተጓዳኝ  ጉዳት  የማያደርሱ  ኬሚካሎችን

        መጠቀም ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ረገድ በፋብሪካ የሚቀናበር የኒም ፍሬ ዘይትም ሆነ በቤት

        ውስጥ  የሚዘጋጅ  የኒም  ፍሬ  የውሃ  ብጥብጥ  የአፍሪካ  ጓይ  ትልን  ለመቆጣጠር  ያስችላሉ::

        በተጨማሪምቢቲ  የተባለ  የሚፈለገውን  ተባይ  ከመቆጣጠር  ባለፈ  በአካባቢ  ላይ  ጉዳት

        የማያደርስ  የኬሚካል  አይነት  ስላለ  ይህንን  ተባይ  ለመቆጣጠር  መጠቀም  ይቻላል፡፡  እነዚህ

        አካባቢ ላይ ጉዳት የማያስከትሉ ኬሚካሎች ካልተገኙ፤ በጥጥ፣ በቲማቲም፣ በአተርና በሌሎች

        ሰብሎች ላይ የአፍሪካ ጓይ ትልን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ በፋብሪካ የተቀነባበሩ ሰው ሰራሽ

        ኬሚካሎች ስላሉ እነሱን በኬነዋ ላይ ለመጠቀም ይቻላል፡፡ ነገር ግን ተባዪ ኬሚካሎችን በቀላሉ
        የመቋቋም ባህሪ ስላለው፤ አነዚህ ኬሚካሎች በጥቅም ላይ በሚውሉበት ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ

        ሊደረግ ይገባል፡፡



               2
               .
              2
                .
                    ክ
                   ሽ
                  ክ
                        ኤ
                          ፊ
                           ድ
                      ሽ (
             .
            7
            7.2.2.  ክሽክሽ (ኤፊድ) )
        የተባዪ መገለጫና የጥቃት ምልክት
        የ ተ ባ ዪ  መ ገ ለ ጫ ና  የ ጥ ቃ ት  ም ል ክ ት
        ክሽክሽ የተክል ቅማል በመባል የሚታወቅ መጠኑ አነስተኛ የሆነ ተባይ ነው፡፡ ሰውነቱ በጣም
        ለስላሳ  ሲሆን፤  ከጠቅላላ  የሰውነቱ  መጠን  ጋር  ሲነጻጸር  እረጅምና  ቀጭን  እግርና  አንቴና
        አለው::  አንዳንድ  ጌዜ  የተባዩ  ቁጥር  በጣም  ጨምሮ  መተፋፈግ  ሲከሰት፤  የተወሰኑ  ክሽክሾች
                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   30   31   32   33   34   35   36   37   38   39   40