Page 40 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 40

31
        ሚልዲው የሚያስከትለው የምርት ውድመት በሽታው በተከሰተበት ወቅት ሰብሉ በሚገኝበት

        የእድገት ደረጃና በተክሉ በሽታውን የመቋቋም አቅም ይወሰናል፡፡ የሚመረተው የኬነዋ ዝርያ

        በሽታውን የመቋቋም አቅሙ አነስተኛ ከሆነና የአካባቢ ሁኔታዎች ለበሽታው መከሰት ተስማሚ

        ከሆኑ  በተለይ  የአየሩ  እርጥበት  ከፍተኛ  ከሆነ፤  በሽታው  የሚያስከትለው  ጉዳት  ከፍተኛ

        ይሆናል:: በሽታው በሰብሉ የመጀመሪያ እድገት ላይ ከተከሰተ ሰብሉ ሙሉ በሙሉ ሊወድም

        ይችላል (ምስል 33) ፡፡




















               ምስል 33. ከችግኝ ደረጃ ጀምሮ በሚልዲው የተጠቃ የኬነዋ ሰብል (ግራ) እና የዘር እራስ ካወጣ በኋላ
                                  በሚሊዲው የተጠቃ ሰብል (ቀኝ)



        አመቺ  አካባቢያዊ  ሁኔታዎች  የሚባሉት  ውስጥ  ከፍተኛ

        የአየር እርጥበት(ከ 80% በላይ) እና ከ 18 እስከ 22 ዲ.ሴ

        የሚደርስ  ሙቀት፤  የሻጋታ  እድገትንና  የስፖር  መፈጠርን

        በማፋጠን  ለሚልዲው  በሽታ  በከፍተኛ  ደረጃ  መከሰት

        አይነተኛ ምክንያቶች ናቸው፡፡ ነገር ግን ይህ ሁኔታ ማለትም

        የሻጋታ እድገትና የስፖር መፈጠር የተራዘመ ጸሃያማና ደረቅ
        ወቅት በሚኖርበት ጊዜ ይቋረጣል፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች            ምስል 34. በጤዛ የተሸፈነ የኬነዋ ቅጠል

        ጠዋት ጠዋት ቅጠሎችን የሚሸፍኑት ትናንሽ የጤዛ ጠብታዎች (ምስል 34) የበሽታውን አምጪ



 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   35   36   37   38   39   40   41   42   43   44   45