Page 37 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 37

28




















           ምስል 31 በክሽክሽ ጥቃት ምክንያት የተጠቀለለ ቅጠል
                  (ሀ),ክሽክሽ በቅጠል ላይ (ለ)






                                               ምስል 32. በክሽክሽ በከፍተኛ ደረጃ የተጠቃ የኬነዋ ተክል



            ጥር
        ቁ
        ቁጥጥር
          ጥ
        ለጋ ቅጠሎችን ቀንበጦችንና የአበባ እንቡጦችን አዘውትሮ መሰለል ተባዩ ከተከሰተ ወድያውኑ

        እርምጃ ለመውሰድ ይረዳል ፡፡ በተጨማሪም በውሃ የተሞሉ ቢጫ እቃዎችን በማሳው የተለያዩ

        ክፍሎች በማስቀመጥና ውሃው ውስጥ ገብተው የሚሞቱትን በራሪ ክሽክሾች በመቁጠር የተባዩ
        ቁጥር ማሳው ውስጥ በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ለማወቅ ይቻላል፡፡

        በሚገባ  እንክብካቤ  የተደረገላቸውና  ጤናማ  ሰብሎች  የተባይንና  የበሽታን  ጥቃት  ለመቋቋም

        ይቻላቸዋል፡፡ ነገር ግን ከሚገባው በላይ የናይትሮጅን ማዳበሪያ የተደረገበት ማሳ በአጠቃላይ

        ተባዮችን ከመሳቡም በላይ እንደ ክሽክሽ አይነቶቹን መጣጭ ተባዮች እንቁላል የመጣል

        ወይም ልጅ የመውለድአቅም ከፍ በማድረግ የሚያደርሱትን ጉዳት ያባብሰዋል፡፡ በሌላ መልኩ

        ደግሞ በሚገባ የተብላላ ብስባሽ ማድረግ የተክሎችን በሽታ ወይም ተባይ የመቋቋም አቅም

        ይጨምረዋል፡፡


                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   32   33   34   35   36   37   38   39   40   41   42