Page 32 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 32

23


















                                              ምስል 23 የአፍሪካ ጓይ ትል በትልነት ደረጃው ላይ
             ምስል 22. የአፍሪካ ጓይ ትልበእናት ደረጃ ላይ            የተለያየ መልክ አለው


                                      ው ሰ
                              ሚ
                                          ብ
                                    ቸ
                                  ገ
                                መ
                                   ባ
                                           ሎ
                                                        ል
                                                    ት ም
                                                            ች
                                                          ክቶ
                                               ና የ
                                             ች
                                                   ቃ
                                                 ጥ
                           ዩ የ
                         ተባዩ የሚመገባቸው ሰብሎችና የጥቃት ምልክቶች
                         ተ
                          ባ
         የአፍሪካ  ጓይ  ትል  ብዛት  ባላቸው  የእህል፣  የጭረት፣  የቅባት፣  የመኖ፣  የአትክልትና  ፍራፍሬ
         ሰብሎች ላይ ጉዳት ያደረሳል፡፡ በምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ተባዩ 35 የምግብ ሰብሎችና 25
         የጫካ ተክሎች ላይ እንደሚመገብ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ የተባዩ የጥቃት መጠን እንደ ሰብሉ
         አይነት፣ እንደ ስነ-ምህዳሩና እንደ አካባቢው ሁኔታ ይለያያል፡፡ በምስራቅ አፍሪካ በዚህ ተባይ
         ከሚጠቁ  ሰብሎች  ውስጥ  ጥጥ፣  ቦለቄ፣  ኦክራ፣  አተር፣  ጥራጥሬዎች፣  በቆሎ፣  ማሽላ፣  ሱፍ፣
         ትንባሆ፣ ቲማቲም፣ ዱባ፣ ስንዴና አማራንተስ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ትሉ ቅጠሎች፣ እምቡጦች፣
         ቀንበጦች፣  አበቦችና  ፍሬዎች  ላይ  ይመገባል  (ምስል  24-  27)  ፡፡  በአበቦችና  በፍሬዎች
         ላይ  የሚከሰት  ጥቃት  ከፍተኛ  ጉዳት  ያስከትላል፡፡  በአበቦች  ላይ  የሚደርስ  ጥቃት  በቂ  ፍሬ
         እንዳይመረት  ስለሚያደርግ  ምርትን  በከፍተኛ  ደረጃ  ይቀንሳል፡፡  ይህ  ተባይ  በኬነዋ  ቅጠል
         ላይ ሲመገብ የሚፈጥረው ሁነኛ ምልክት የቅጠሉን የላይኛውን ንጣፍ በመመገብ መስታወት
         የሚመስል የቅጠሉን ክፍል ሳይነካ ይተወዋል (ምስል 29 እስከ 31)፡፡ በፍሬዎች ውስጥ ተደብቆ

         የመመገቡ ሁኔታ ይህን ተባይ ለቁጥጥር አስቸጋሪ እንዲሆን ያደረገው ቢሆንም በኬነዋ ላይ ግን

         ሊደብቀው የሚችለው ፍሬ ስለሌለ ቁጥጥሩ አስቸጋሪ አይሆንም፡፡





 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37