Page 6 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 6

ለኮቪድ 19 እጅግ ተጋላጭ የሆነው የህብረተሰብ ክፍል

               ማነው?






               ኮቪድ  19  በሰዎች  የዕለት  ተዕለት  እንቅስቃሴ  ላይ  ምን  ያህል  ጫና  እየፈጠረ  እንዳለ

               እየተመለከትነው  ነው።  አዛውንት  እና  እንደ  የስኳር  በሽታ፣  የልብ  ህመም፣  ሥር  የሰደደ


               የመተንፈሻ አካላት በሽታ ፣ ካንሰር ያሉ እና ሌሎችም ሥር የሰደደ የጤና እክል ያለባቸው

               ሰዎች በኮቪድ 19 ተጠቅተው ከባድ ምልክቶች የማሳየት ዕድላቸው ከፍተኛ ከፍተኛ ነው ፡፡
























               ይህ  ቫይረስ  አዲስ  እንደመሆኑ  መጠን  በልጆች  ላይ  ምን  አይነት  ተጽዕኖ  እንደሚያሳድር


               አሁንም በምርምር ላይ ነው። በማንኛውም ዕድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ሰዎች ቫይረሱ ሊጠቁ


               ቢችሉም፣ ነገር ግን እስካሁን ድረስ ባለው መረጃ መሰረት በልጆች መካከል የተከሰቱት የ

               ኮቪድ 19 አሀዞች አናሳ መሆናቸውን ነው፡፡
















                                                              3
   1   2   3   4   5   6   7   8   9   10   11