Page 7 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 7

በኮቪድ 19  የተያዙ ሰዎች የሚያሳዩት ምልክቶች ምንድን

               ናቸው?





               በኮቪድ 19  የተያዙ ሰዎች ከቀላል እስከ ከባድ ያሉ ብዙ የበሽታ ምልክቶች ሊያሳዩ ይችላሉ፡፡


               ምልክቶቹ ለቫይረሱ ከተጋለጡ ከ 2 እስከ 14 ቀናት ውስጥ ሊታዩ ይችላሉ ፡፡



               በኮቪድ 19  የተያዙ ሰዎች ከዚህ በታች ያሉትን ምልክቶች ሊያሳዩ ይችላሉ፦


                        ትኩሳት ወይም ብርድ ብርድ ማለት


                        ሳል

                        የትንፋሽ እጥረት ወይም የመተንፈስ ችግር


                        ከባድ ይድካም ስሜት

                        የጡንቻ እና የሰውነት ህመም


                        ራስ ምታት


                        ጣዕም ወይም ማሽተት ስሜትን ማጣት

                        የጉሮሮ መቁሰል


                        የአፍንጫ በንፍጥ መደፈን

                        ማቅለሽለሽ ወይም ማስታወክ


                        ተቅማጥ


               እንደ CDC (የበሽታ ቁጥጥር እና መከላከያ ማዕከል) ከሆነ ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች


               ሁሉንም ዝርዝር ምልክቶችን ያካተቱ አይደሉም፡፡ ስለ ኮቪድ 19 የበለጠ መረጃዎች ሲገኙ


               የበሽታ ቁጥጥር እና መከላከያ ማዕከል ያስታውቃል፡፡







                                                              4
   2   3   4   5   6   7   8   9   10   11   12