Page 10 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 10

በኮቪድ 19 ለተያዘ ሰው የጤና ባለሞያ ባልሆነ


                            ሰው በቤት ውስጥ የሚደረግ እንክብካቤና

                                          መወሰድ ያለበት ጥንቃቄ





               በቤት ውስጥ በኮቪድ 19  የተያዘ ሰው የሚንከባከቡ ከሆነ ፣ እራስዎን እና ሌሎችንም ሰዎች


               በቫይረሱ እንዳይያዙ ለመከላከል የሚከተሉትን ምክሮች ይከተሉ፦


               አንድ  ሰው በኮቪድ 19  ሲያዝ  ወይንም ደግሞ ከባድ  ምልክቶችን ማሳየት ሲጀምር ምን


               ማድረግ  እንዳለብዎ  ይወቁ።  እንዲሁም  በቫይረሱ  ተይዘው  ነገር  ግን  ምንም  አይነት


               ምልክቶችን የማያሳዩ ሰዎችን ስንንከባከብ እነዚህን ጥንቃቄዎች መከተል ይኖርብናል፡፡




               ድጋፍ መስጠት



               መሰረታዊ ፍላጎቶችን በመሸፈን ድጋፍ ይስጡ


                በመድሃኒ  አሰጣጥ  እና  በእንክብካቤ  ላይ  የዶክተሮቻቸውን  መመሪያ  በመከተል


                   የታመመውን ሰው መርዳት፣


                በአብዛኞቹ ሰዎች ላይ የህመች ምልክቶች ለጥቂት ቀናት ብቻ ይቆያሉ ስለዚህም ብዙሃኑ

                   ታማሚ  በ1  ሳመንት  ውስጥ  በማገገም  ወደ  ቀድሞ  ጤና  እና


                   ደህንነት በቶሎ ይመለሳል፡፡

                ለትኩሳትና  ለሌሎችም  ቀለል  ያሉ  ህመሞች  በህመም  ማስታገሻ


                   ይወገዱ እንደሆን እና ታማሚውን ያሽሉ እንደሆን ይመልከቱ፡፡

                ታማሚው  ውሃ  እና  ሌሎችም  ፈሳሾችን  በሚገባ  እንዲወስድ


                   ያድርጉ፡፡


                                                              7
   5   6   7   8   9   10   11   12   13   14   15