የመከላከያ እርምጃዎችን በመለማድ እና አይንዎን፣ አፍንጫዎን እና አፍዎን
ባልታጠበ እጅ ከመንካት በመቆጠብ እንዲሁም ቶሎ ቶሎ እጅዎትን በመታጠብ
በኮቪድ 19 እንዳይያዙ መጠንቀቅ፡፡
አስታማሚዎች የራሳቸውን ጤና መከታተልና የኮቪድ 19 ምልክቶችንም መከታተልና
መመርመር ያስፈልጋቸዋል፡፡
አስታማሚዎች አስታመው ከጨረሱ በኋላ ለ14 ቀናት ያህል በቤት ውስጥ ራሳቸውን
ለይተው ማቆየት ይጠበቅባቸዋል፡፡
12