Page 19 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 19
በ ኮቪድ 19 ምክንያት በራስዎ ላይ የተመለከቷቸው
የጭንቀት ምልክቶች ምንድናቸው?
ዝርዝሮች
በታች
የጭንቀት
ከዚህ የሚከተሉትን በማየት የራስዎን መጠን
ይፈትሹ
ድብርት
የሽብር ስሜቶች
የመታፈን ስሜት
በከባድ ማዕበል እና ነጎድጓድ መሃል እየዋኙ በሕይወት ለመትረፍ የመሞከር ያህል
የመተማመኛ ስሜት
በጨለማ የመዋጥ አይነት ስሜት
የእንቅልፍ ችግር (እንቅልፍ ማጣት ወይም ከልክ ያለፍ እንቅልፍ ማዘውተር)
ተስፋ መቁረጥ
ከቁጥጥር ውጭ የመሆን ስሜት
የማያቋርጥ ስጋት
ጭንቀትዎን ለመተው አለመቻል
አለመረጋጋት
በቀላሉ መደናገጥ
አሉታዊ ሃሳቦች ወደ አዕምሮአችን መመላለስ (በአዕምሮአችን ውስጥ እንደምስል
የሚመላለሱ መጥፎ ሁኔታዎችን ዘወትር ማየት)
የአመጋገብ ችግር (ከመጠን በላይ መብላት ወይም የምግብ ፍላጎትን ማጣት)
እንደ አልኮልና ሲጋራ ያሉ እንዲሁም ሌሎችም አደንዛዥ ዕፆችና ጤናማ ያልሆኑና ፣
አሉታዊ የመቋቋም መልምምዶች መግባት፡፡
ቁጣ እና ብስጭት
16