Page 20 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 20
ትዕግሥት ማጣት
በተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻችን ላይ ሀኪም ያላገኛቸው የህመም ስሜቶች መሰማት
(የመገጣጠሚያ ህመም ፣ ራስ ምታት ፣ የሆድ ህመም ፣ ማቅለሽለሽ ፣ ተቅማጥ ፣
የጀርባ ህመም ፣ የትከሻ ህመም ፣ የጨጓራ ህመም፣ መንቀጥቀጥ…)
የማያቋርጥ የልብ መደለቅ
ምንም ሳይሰሩ የድካም ስሜት መሰማት
የትኩረት ማጣት
የዕለት ተዕለት ተግባሮችን ማከናወን አለመቻል
ከዚህ በፊት ያስደስቱን ፣ አዝናን እና ያጫውቱን የነበሩ ተግባራት ላይ ፍላጎት ማጣት
ደስታ ማጣት
ስለልጆች፣ ስለወላጆች ፣ ስለትዳር አጋር እንዲሁም ሌሎች የቅርብና የሩቅ ወዳጆች
ማሰብና መጨነቅ
17