Page 24 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 24
አበቦችን እና አትክልቶችን መትከልና መንከባክብ
ጸሎት ማድረግ
ሥዕል መሳል
የሹራብ ሰራ፣ ዳንቴል ስራ ወይም ጥልፍ መስራት
የታመሙ ሰዎችን መጎብኘት
የተቸገረን ሰው መርዳት
ቤትዎን ወይም አከባቢን ማፅዳት
መዋኘት
መሮጥ ፣ መራመድ ውይም ሶምሶማ ማድረግ
የሚወዱትን ሙዚቃ ማዳመጥ
የተበላሹ ነገሮችን መጠገን
ብስክሌት መንዳት
ደብዳቤዎችን መጻፍን ፣ የሰላምታ ካርዶችን መስራት ለሚወዱት እንደ
ማስታወሻ
መስጠት
ለሚወዱት ሰው ፍቅርዎን መግለፅ
ጥቅም ላይ የማይውሉ ነገሮችን መሰብሰብ እና እንደገና ጥቅም ላይ እንዲውሉ
ማድረግ
ልብስ መስፋት
የበጎ ፈቃድ ሥራ መሥራት
21