Page 27 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 27
ይልቁንም ለራስዎት የሚነግሯቸውን ንግግሮች
በመልካም በመለወጥ ብሩህ ተስፋን የሚሰጡ
እና አበረታች ቃላትን መጠቀም ይጀምሩ ፡፡
ለምሳሌ፦
"በኮሮና ምክንያት እቤት ውስጥ በመሆኔ
ምክያት ለርጅም ጊዜ ያላ ያላገኘሁትን እና
ስፈልገው የነበረውን እረፍት እያገኘሁ ነው፡፡”
"አሁን ከቤት እየሰራሁ ሰለሆነ ለሰውነቴ የሚያስፈልገውን የ8 ሰዓት ያህል ጥሩ እንቅልፍ እያገኘሁ
ነው" ፣
"አሁን ከልጆቼ ጋር የማሳልፈው የተሻለ ጊዜ አለኝ ይህ ደግሞ ይልጆቼን እድገት በቅርበት
እንደከታተል ረድቶኛል፡፡”
“የዚህ የኮሮና የእንቅስቃሴ ገደብ ከዚህ በፊት ለማከናወን ጊዜ ያልነበረኝን ተግባሮች ለማከናወን ጊዜ
ሰጥቶኛል ለምሳሌ፣ መፅሃፍትን ለማንበብ፣ ለራሴ ትኩረት ለመስጠት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን
ለማድረግ እንዲሁም ከልጆቼ ጋር ለምጫውት ረድቶኛል፣ ወ.ዘ.ተ...፡፡”
የራስ ንግግርዎን እና ቃላትዎን እንዴት ነው የሚጠቀሙት?
ራስዎን ለመገንባት?
ወይንስ ለማፍረስ?
24