Page 31 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 31

10.        ከኮቪድ 19 ያገገሙ የግል ምስክሮችን ያዳምጡ




               በዓለም  ዙሪያ  የተለያዩ  ሰዎች  ከኮቪድ  19

               አገግመዋል፡፡  ይህንንም  በተለያዩ  የድህረገጽ


               ጽሁፎች እንዲሁም የዩቱዩብ ቪዲዮዎች ላይ ምን

               እንዳጋጠማቸው፣              ምን       አይነት       ስሜት


               እንደነበራቸው፣  ምን  አይነት                   ምልክቶችን


               በአካላቸው  ላይ  እንዳዩ፣  ምን  አይነት  የህክምና

               እርዳታ  እንደተደረገላቸው  ገልፀዋል፡፡  የእነሱ


               ጭንቀት  ፣  ተግዳሮቶች  እና  ቫይረሱን  እንዴት  እንዳሸነፉ                      መስማት  ለእርስዎ  የመረጋጋት

               ምንጭ ይሆንልዎታል ፡፡





                   11.        ቀን በትንሹ 2 ሊትር ውሃ ይጠጡ።



               አዎን!  ውሀ  ህይወት  ነው፡፡  ልክ  በቂ  እንቅልፍ  ማግኘት


               ለሰውነታችን ገንቢ እንደሆነ ሁሉ  ውሃ መጠጣትም በቀጥታ

               በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን ኮርቲሶል መጠን በመቆጣጠር


               ጭንቀትን ለመቀነስ ይረዳል፡፡ ውሃን መጠጣት የዕለት ተዕለት



               ችግሮችን በተሻለ ለመቋቋም ብቃትን ይሰጣል፡፡

               ሰውነታችን  በተገቢው  እንዲሠራ  ውሃ  ይፈልጋል                      ሰውነታችን


               እርጥበትን አጥቶ በሚደርቅበት ወቅት ለጭንቀት እንዳረጋለን፡


               ፡  ስለዚህም  ከጭንቅት  እፎይታ  ለማግኘትና  ውጥረትን

               ለማስታገስ ቀላሉ መንገድ ውሃን መጎንጭት ነው፡፡


                                                             28
   26   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36