Page 28 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 28
6. በቀን ውስጥ የተወሰነ መርሃ ግብር ይኑርዎት
ይህንን ማድረግዎ በእንደዚህ ባለው ከባድ ጊዜ መደበኛነት
እንዲሰማን ያደርጋል ከማድረጉም ሌላ የመለማመድ ስሜትን
ያመጣል፡፡
ለምሳሌ፦ ስራ የሚሰሩበት፣ ከልጆችዎ ጋር ለመጫወት
ፕሮግራም ፣ ፊልሞችን ለመመልከት ፕሮግራም፣ መጽሐፍትን
ለማንበብ፣ ምግብ ለማብሰል፣ ወይም የአካል ብቃት
እንቅስቃሴ ለማድረግ ፕሮግራም ይኑርዎ፡፡
7. የስነልቦና ደጋፍን ከባለሞያዎች ያግኙ
ኬር ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ጫናን በተመለከተ
ለሰራተኞቹ የስነልቦና ድጋፍ የሚያቀርቡ የተለያዩ
አማራጮችን አቅርቧል፡፡ ከ ስነልቦና ባለሞያዋ (PSS
specialist) ጋር በጨነቅዎት ወቅት በ0911631371
በመደወል የግል የምክክር አገልግሎት ማግኘት
ወይንም 5 እና ከዚያ በላይ በመሆን በ skype/zoom
የቡድን የምክክር አገልግሎት የሚያገኙበትን መንገድ አመቻችቷል፡፡
በተጨማሪም በኬር የተቀጠሩ የውጭ አማካሪዎች እንዳማራጭ ቀርቦሎታልል፡፡ ስለዚህም
እነዚህን በነፃ የተሰጡ አድሎች በመጠቀም የመጣውን በኮቪድ 19 ምክንያት ይመጣውን
ጫና ይቀንሱ፡፡
25