Page 32 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 32

12.        በቂ እንቅልፍ ያግኙ እና ይረፉ






               የእንቅልፍ እጦት የበሽታ የመከላካል አቅምን ከማዳከሙም


               በተጨማሪ ለተለያዩ ምቹ ጊዜ ጠባቂ በሽታዎች ያጋልጠናል፡፡

               በተጨማሪም  እንቅልፍ  በአግባቡ  አለመተኛት  የአምጋገብ

               ስርአትን ያዛባል፡፡ የእንቅልፍ እጦት ጭንቀታም፣ ነጭናጫ፣


               ሀዘንተኛ  እና  ቁጡ  ስለሚያደርግ  በቂ  እንቅልፍ  ማግኘት

               አለብን፡፡



               ስለዚህም  የእንቅልፍ  ሰዓትዎን  በማስተካከል  ሁልጊዜ


               በተመሳሳይ ሰአት ወደ አልጋ መሔድን እራስዎን ያስለምዱ፡፡


               በተጨማሪም ጠዋት ጠዋት በተመሳሳይ ሰዓት ከእንቅልፍዎት ለመንቃት ይሞክሩ፡፡





                   13.        ጤናማ የሆኑ ምግቦችን በሰአቱ ይመገቡ





               ተመጣጣኝና  ጤናማ  የሆሉ  ምግቦችን

               መመገብ ሰውነትን ከመገንባቱ በተጨማሪ


               ከጫና  ነጻ  የሆነ  ኑሮን  እንድንመራ

               ይረዳናል፡፡



               አንዳንድ ሰዎች የሚያስጨንቃቸው ከባድ


               ነገር በህይወታቸው ሲኖች ከመጠን በላይ

               መመገብን፣            ጤና        ላይ       ተፅዕኖ



                                                             29
   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37