Page 35 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 35

15.        ጓደኞችዎንና  የቅርብ  ወዳጅዎን  በስልክ፣  በጽሁፍ


                       መልእክት ውይም በምስል ጥሪ (skype, zoom, whatsapp,



                       viber…) ያዋሩ






               በተለይም         ለእኛ      ኢትዮጵያውያን            ካለን

               የማህበራዊ  ትስስር  የተነሳ  በኮቪድ  19


               ምክንያት የታወጀው የማህበራዊ ርቀት ገደብ


               ከሌላው  አለም  በተለየ  ከፍተኛ  ጫናን

               ፈጥሮብናል፡፡  ነገር  ግን  ይህንን  ተጽዕኖ

               ለመቀነስ  ዘመኑ  በፈጠረልን  ዘዴ ከቅርብ እና


               ከሩቅ  ወዳጆችዎ  ጋር  በማህበራዊ  ሚዲያዎች


               እንዲሁም  በስልክ  በመጠቀም  ትስስራችን

               እንዳይረግብ፣  የብቸኝነት  ስሜት  እንዳይውጠን፣  ገለልተኝነት  እንዳይሰማን፣  እንዲሁም

               ከናፈቁን ወዳጆቻቸን ጋር ልብ ለልብ ልማውጋት ይረዳአል፡፡




               ያስተውሉ፤ በኮቪድ 19 ምክንያት ማህበራዊ ግንኙነቶችዎን አይቁረጡ የልቁንም እንደ ዙም


               (Zoom)  እና  ስካይፕ  (skype)  በመሳሰሉትን  የማህበራዊ  ሚዲያ  መተግበሪያዎችን

               ይጥቀሙ፡፡




               በፍርሀትዎ አይ ሌላ ፍርሃትን፣ በጭንቀትዎ ላይ ሌላ ጭንቀትን እና በድንጋጤዎት ላይ ሌላ

               ድንጋጤን ከማይጨምርብዎት ሰው እንዲሁም ተስፋን በመስጠት ከሚያረጋጋዎች ሰው ጋር


               ውይይት በማድረግ ትስስርዎን ማቶልበት፡፡



                                                             32
   30   31   32   33   34   35   36   37   38   39   40