Page 8 - ለ COVID 19 ህመምተኞች እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ የሚጠቅሙ ራስን የመንክባከቢያ ክህሎቶች
P. 8

የኮሮና ምርመራ አድርጌ ቫይረሱ ቢገኝብኝ ምን ማድረግ

               አለብኝ?




               ሰዎች  ምርመራ  አድርገው  ኮቪድ  19  ቢገኝባቸው  እራሳቸውን  ከሌሎች  ሰዎች  መለየት


               ይገባቸዋል፡፡  እንዲሁም  የበሽታውን  ምልክቶች  ከማሳየታቸው  በፊት  እስከ  2  ቀናት  ድረስ

               የቅርብ ንክኪ የነበሯቸውን ሰዎች ማስታወስና መታወቅ አለባቸው፡፡ እናም እነዚያ ቫይረሱ


               ካለበት ሰው ጋር ንክኪ የነበራቸው ሰዎች የ COVID-19 ምልክቶች የሚያሳዩ ከሆነ ምርመራ


               ሊደረግላቸው ይገባል።





               በተጨማሪም  የዓለም  ጤና  ድርጅት  የቫይረሱን  ስርጭትን  ለመከላከል  እና  ተገቢውን

               እንክብካቤ  ለመስጠት  ሲባል  በኮቪድ  19  የተያዙ  ሰዎች  በጤና  ተቋማት  ብቻ  ተለይተው

               እንዲቆዩ  ይመክራል  ፡፡  ነገር  ግን  በአሁኑ  ጊዜ  የብዙ  አገራት  ለይቶ  የማቆያ  እና  ኳራንቲን


               የመስጠት  አቅም  ውስን  በመሆኑ  ምክንያት  ህመም  ያልበረታባቸው  ሰዎች  ሀኪም  ቤት


               ገብተው  መታከም  የማይጠበቅባቸው  ሲሆን  በቤታቸው  በመሆን  ራሳቸውን  መንከባከብ

               እንደሚችሉ የዓለም ጤና ድርጅት ይናገራል፡፡





























                                                              5
   3   4   5   6   7   8   9   10   11   12   13